የአውስትራሊያ ኦሮሞ ኮሚኒቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሜልበርን የተቃውሞ ዝግጅት እንዳሰናዳ አስታውቋል

የአውስትራሊያ ኦሮሞ ኮሚኒቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሜልበርን የተቃውሞ ዝግጅት እንዳሰናዳ አስታውቋል፡፡ የተቃውሞው ምክንያት ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባና ሀምዛ ቦረና የህክምና እርዳታ በመረጡት ሆስፒታል እንዲያገኙ ለመጠየቅ እንደሆነ መግለጫው አስረድቷል፡፡ በዚህ መሰረት ዛሬ የተቃውሞው ዘመቻ እንደሚጀመር አመልክቷል፡፡ ተቃውሞውም ለእስረኞቹ ድጋፍ ለማሳየት ቢጫ ልብስ መልበስንና መኪና ተከራይቶ በሜልበርን ከተማ ውስጥ ቅስቀሳ ማድረግን እንደሚያካትት … Continue reading የአውስትራሊያ ኦሮሞ ኮሚኒቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሜልበርን የተቃውሞ ዝግጅት እንዳሰናዳ አስታውቋል